በትጋትና ጥራት፣ በፍጥነትና በተደመረ አቅም እ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በትጋትና ጥራት፣ በፍጥነትና በተደመረ አቅም እያበበች ያለች አዲስ አበባ!

ፓርቲያችን ላይፈፅም አይናገርም፤ እፈፅማለሁ ብሎ ቃል የገባውን በተግባር የሚያረጋግጥ በእውነትና በእውቀት የሚሰራ ፓርቲ ነው።

በቅርቡ የጀመርነው የኮሪደር ልማት በትጋት በ7/24 መርህ በመስራት፣ በጥራት፣ በፍጥነትና በተደመረ አቅም አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ ፣ የብልፅግና ተምሳሌት የማድረግ ጉዞአችን አጠናክረን ቀጥለናል፤ ውጤቱም ያማረ ሆኖ አግኝተነዋል።

ለዚህ ስራ ስኬት የአዲስ አበባ ነዋሪ እና የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቀና ትብብር ከፍ ያለ ነው፤ በቀጣይም የበለፀች ሀገር ለመገንባት በምናደርገው ጥረት የሁሉም ባለድርሻ አካል ተሳትፎና ቅንጅታዊ ስራ እጅግ ወሳኝ ነው።

በጥረታችን ብልፅግና ይገባናል!!

አቶ ሞገስ ባልቻ

በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.