ዛሬ የከተማ ግንባታ ሥራችን አንድ ስኬት የሆነውን ከሜክሲኮ እስከ ሳር ቤት ያለውን ሁለተኛውን የኮሪደር ልማት ስራ መርቀናል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
መሰረተ ልማት ማጎልበት፣ የሥራ ባህል እና ታታሪነት፣ የእግረኛ መንገዶች፣ በቂ የተሽከርካሪ መንገዶች ለከተማ እድገት ወሳኝ ናቸው።
ያረጁ እና የተጎዱ የከተሞቻችንን ክፍሎች ማስወገድ ለትውልድ የተሻለ ከባቢን እና መፃዒ እድልን ለመተለም አስፈላጊ ርምጃ ነው። ከተጎዱ እና የጤና ጠንቅ በሆነ ከባቢ መኖርን ልንለማመደው አይገባም። የከተማችን የእድገት መንገድ ገና መጀመሩ እንደመሆኑ የለውጡን እድገት ቀጣይ ማድረግ ቁልፍ ነው። በጋራ ጥረታችን የተሻለ ነገን እናሳካለን።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.