ዛሬ በደሴ ከተማ እና አካባቢው እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረን ተመልክተናል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ከደሴ ከተማ ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋርም ተገናኝተናል። በቆይታችን በሁሉም ቦታ እጅግ አመርቂ የሆኑ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውንም አረጋግጠናል። ተባብረን ከሰራን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እንደምናስረክብ ምንም ጥርጥር የለውም።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.