ዛሬ በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ሀይቅ ከተማ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ሀይቅ ከተማ የዘንድሮን የአረንጓዴ አሻራ አስጀምረናል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

እኛ ስንተክል ሀገርን አረንጓዴ እያለበስን ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች ጉልበት እየጨመርን ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.