"ሴት የምክር ቤት አባላት ለሴቶች ሁለንተናዊ ተ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

"ሴት የምክር ቤት አባላት ለሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው ከተማ አቀፍ የተመራጭ ሴቶች የንቅናቄ መድረክ አካሂደናል::ከንቲባ አዳነች አቤቤ

መድረኩ በዋነኛነት ሴት የምክር ቤት አባላት ለውጡን በማስቀጠል ረገድ ያላቸውን ጉልህ ሚና እና ሃገራችን የጀመረችውን ከድህነት ተላቅቆ በምግብ ዋስትና ራስን የመቻል እንቅስቃሴ ሴቶች በአመለካከት እና በተግባር በግምባር ቀደምትነት እንዲመሩ የሚያስችል ሲሆን ከተማችንን እንደ ስሟ ውብ አበባ በማድረግ ስራ ውስጥ የከተማችን ሴቶች አስተዋፅዖ የሚደነቅ ነው::

የከተማችን ሴት ተመራጭ የምክር ቤት አባላት ላበረከቱልኝ እውቅና ምስጋናዬን ላቀርብ እወዳለሁ::

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.