ትላንት ማምሻውን በከተማችን የሚገኘውን የሱዊዝ ዲያግኖሲስ ማዕከልን ጎብኝተናል::ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የህክምና ማዕከሉ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ባሻገር አዲስአበባን የጤና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ የጀመርነውን ራዕይ የሚያግዝ ሲሆን አገልግሎቱ እንዲስፋፋ እና በቀጣይ በጤናው ዘርፍ የሚሳተፉ ሌሎች የግል ባለሃብቶችን በመደገፍ ከሃገር ወጥተው መታከም የማይችሉ ወገኖቻችን የተሻለ ህክምና እንዲያገኙ እንዲሁም የውጪ ምንዛሪ ማስቀረት ጥረት ማድረጋችንን የምንቀጥል ይሆናል::
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.