አርባምንጭ በተለያዩ የፍራፍሬ ዛፎች፣ ድንቅ አዕ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

አርባምንጭ በተለያዩ የፍራፍሬ ዛፎች፣ ድንቅ አዕዋፍ፣ አስደማሚ ተራሮች፣ የውሃ ምንጮች እምቅ ሀብት የታደለ እጅግ ተፈላጊ መዳረሻ ነው።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

 የተፈጥሮ ስጦታው ታላቅ ተስፋን የመጫሩን ያህል የአካባቢውን ምሉዕ አቅም ለመጠቀም የሰራነው ጥቂት በመሆኑ ደግሞ ያስቆጫል። የ'ገበታ ለትውልድ' ፕሮጀክት በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዚህ የምድር ገነት ድርሻ በመግዛት ኢንቨስት ለማድረግ እድል አቅርቧል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.