ሰላማችንን በጋራ እናጸናለን፣ እናስቀጥላለን! "...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ሰላማችንን በጋራ እናጸናለን፣ እናስቀጥላለን! "ሁሉም ለሰላም ፣ ሰላም ለሁሉም!"

“ሁሉም ለሰላም፣ ሰላም ለሁሉም!” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀውን የጎዳና ላይ ሩጫ ከከተማችን ነዋሪዎች ፣ ከሚኒስትሮች ፣ ከአምባሳደሮችና በከተማች ከሚገኙ የአለምአቀፍ ተቋማት ተወካዮች እንዲሁም ከሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በመሆን ሮጠናል::

ሰላማችንን በጋራ እናጸናለን፣ እናስቀጥላለን!

"ሁሉም ለሰላም ፣ ሰላም ለሁሉም!"

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.