ምክር ቤቱ የከተማው አስፈፃሚ አካላት በተገኙበት...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ምክር ቤቱ የከተማው አስፈፃሚ አካላት በተገኙበት በከተማ አስተዳደሩ የ2016 በጀት ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት ላይ በዝርዝር እየተወያየ ነው።

ምክር ቤቱ የከተማው አስፈፃሚ አካላት በተገኙበት በከተማ አስተዳደሩ የ2016 በጀት ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት ላይ በዝርዝር እየተወያየ ነው። 

የከተማ አስተዳደሩ የ2016 በጀት ዓመት ጥቅል ሪፖርት በከተማ አስተዳደሩ የፕላንና ልማት ቢሮ ሀላፊ በክቡር ዶ/ር ዳዲ ወዳጆ አማካይነት ቀርቦ ከተከበሩ የምክር ቤት አባላት አስተያየትና ጥያቄዎች እየተነሱ ሲሆን በመጨረሻም በቢሮ ሀላፊዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጥባቸዋል ተብሎ ይጠበቃል።

Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.