የአዲስ አበባ ምክር ቤት የበጀት ዓመቱን ማጠቃለ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአዲስ አበባ ምክር ቤት የበጀት ዓመቱን ማጠቃለያ ጉባኤ ነገ እና ከነገ በስቲያ ያካሂዳል

የአዲስ አበባ ምክር ቤት የበጀት ዓመቱን ማጠቃለያ ጉባኤውን ነገ ሀምሌ 10 እና 11/2016 ዓ.ም እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ 

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ተኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ እና የበጀት ዓመቱን ማጠቃለያ ጉባኤ ነገ እና ከነገ በስቲያ በአድዋ መታሰቢያ በሚገኘው የምክርቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ እንደሚያካሂድ ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.