የኮሪደር ልማት እንቅስቃሴ የአዲስ አበባን የኢኮ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የኮሪደር ልማት እንቅስቃሴ የአዲስ አበባን የኢኮኖሚ እድገት እና የከተማ ልማት ጥራት በሚያሳይ ሁኔታ ከፍ ያለ ሥራ ተሰርታል።#PMOEthiopia

የቦሌ መንገድ የመዲናችን አዲስ አበባ የደመቀ የንግድ እና የዘመናዊ እንቅስቃሴ አገልግሎቶች ማዕከል ነው። ወደቦሌ አለምአቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ እና ወደሌሎች የከተማዋ ክፍሎች ለሚደረግ ጉዞ ለተቀላጠፈ የትራንስፖርት ግልጋሎት የሚውል መስመርም ነው። በመንገዱ የሚገኙ የተለያዩ የቢዝነስ ማዕከላት፣ ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች እና ሱቆች የሀገር ውስጥ እና የውጭ ጎብኝዎችን ቀልብ የሚስቡ ናቸው። ለበለፉት ጥቂት ወራት የቦሌ መንገድ በኮሪደር ልማት እንቅስቃሴ የአዲስ አበባን የኢኮኖሚ እድገት እና የከተማ ልማት ጥራት በሚያሳይ ሁኔታ ከፍ ያለ ሥራ ሲሠራ ቆይቷል። 

ከቦሌ ድልድይ እስከ መስቀል አደባባይ የተሠራው ሥራ ሌሎች ተግባራትን ጨምሮ የሚከተሉትን ዐበይት ክንውኖች ያካተተ ነው፤

* የ4.3 ኪሎ ሜትር የመንገድ ልማት

* የ10 ኪሎ ሜትር የእግረኛ መንገድ ግንባታ

* የ13.2 ኪሎ ሜትር የብስክሌት መንገድ ግንባታ 

* የ30,160 ካሬ ሜትር የግራናይት እና ባሳልት ንጥፍ ሥራ

* የ30 የአውቶቡስ እና ታክሲ መቆሚያ ሥራ

* የ10 የመኪና ፓርኪንግ ስፍራዎች ሥራ

* ከ10 በላይ የሆኑ አነስተኛ የሕዝብ ፓርኮች እና ማረፊያ ፕላዛዎች

* ከ500 በላይ የሚሆኑ የመንገድ ዳር ሕንፃዎች እና ቤቶች ጥገና እና እድሳት

Bole Road is Addis Ababa’s bustling commercial hub known for its vibrant activity and modern amenities. It serves as a major transportation artery, providing easy access to Bole International Airport and various parts of the city. The road is lined with numerous businesses, hotels, restaurants, and shops, making it a popular destination for both locals and tourists. Over the past few months, Bole Road has experienced significant development through the city’s corridors revitalisation scheme, reflecting Addis Ababa's economic growth and urbanisation.

The recent Bole Bridge to Meskel Square development includes, but is not limited to:

* Development of 4.3 km of roadworks

* Construction of 10 km of pedestrian walkways

* Development of 13.2 km of bike lanes

* Installation of 30,160 sqm of granite and basalt walkways

* Development of 30 bus and taxi bays

* Construction of 10 car parking stations

* Development of more than 10 small public parks and plazas

* Renovation of more than 500 roadside buildings and houses

A vibrant 

#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.