እንኳን ደስ አለን!

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

እንኳን ደስ አለን!

በፈረንሳይ ፓሪስ በመካሄድ ላይ በሚገኘው 33ኛው የኦሎምፒክ ውድድር ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የብር ሜዳሊያ በአትሌት በሪሁ አረጋዊ በ10 ሺ ሜትር ወንዶች የፍፃሜ ውድድር አግኝታለች፡፡

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.