ለአረጋውያን እና በኢኮኖሚ ዝቅተኛ ለሆኑ ወገኖች...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ለአረጋውያን እና በኢኮኖሚ ዝቅተኛ ለሆኑ ወገኖች የሚደረገው የቤት ሥራ እና የአዋሬ አካባቢ የለውጥ እንቅስቃሴ ላለፉት ስድስት አመታት በተግባር ላይ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

የዘንድሮው የግንባታ ሂደት ፍጥነት እና ጥራት ላጣመረ የሥራ ባሕል ምሳሌ ሆኗል። የቤት ግንባታ ብቻ ሳይሆን የአረንጓዴ ሥፍራዎቹ ግንባታ የጋራ እሳቤን እና ጉርብትናን የሚያዳብሩ ለሰው ልጅ የሚገባውን የከበረ የአኗኗር ዘይቤ የሚያዳብሩ ናቸው። የሥራውን እድገት በምስሎቹ ይመልከቱ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.