"ያለማሰለስ መሥራት ለስኬት ቁልፍ ነው" ይባላል።
የኢትዮጵያ የደን ሽፋን የ#አረንጓዴዓሻራ ንቅናቄ ከተጀመረበት በ2011 ከነበረበት 17.2 በመቶ ወደ 23.6 በመቶ ማደግ የቻለው ባላሰለሰ ጽኑ ጥረት ነው። በክረምቱ የችግኝ ሥራ መሪዎን ይከተሉ። አሻራዎን ይትከሉ።. ከ2011 እስከ 2016 ዓ.ም ምስሎች።
Comments
ምንም አልተገኘም.
የኢትዮጵያ የደን ሽፋን የ#አረንጓዴዓሻራ ንቅናቄ ከተጀመረበት በ2011 ከነበረበት 17.2 በመቶ ወደ 23.6 በመቶ ማደግ የቻለው ባላሰለሰ ጽኑ ጥረት ነው። በክረምቱ የችግኝ ሥራ መሪዎን ይከተሉ። አሻራዎን ይትከሉ።. ከ2011 እስከ 2016 ዓ.ም ምስሎች።
ምንም አልተገኘም.
Addis Ababa City Communication Bureau is a government organization that was originally constituted January 5, 2013 GC under proclamation No. 120/2013.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.