ዛሬ ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር የ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር የልምድ ልውውጥ አድርገናል።

የሰው ተኮር ስራዎቻችንን፣ ሃብት በማስተባበር የምንሰራቸው የልማት ስራዎችን ፣ በአቅም ግንባታ እና ተሞክሮዎቻችን ዙሪያ የልምድ ልውውጥ አድርገናል። 

በቀጣይም የትብብራችንን አድማስ በማስፋት በጋራ ለመስራት የሚያስችለንን የእህትማማች ስምምነት ተፈራርመናል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.