ከሕገ ወጥ ነጋዴዎች የተወረሰ 800 ሺህ ሊትር...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ከሕገ ወጥ ነጋዴዎች የተወረሰ 800 ሺህ ሊትር ዘይት ለሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት ተከፋፈለ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ከሕገ ወጥ ነጋዴዎች የወረሰውን 800 ሺህ ሊትር ዘይት ለ10 የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት በዛሬው ዕለት አከፋፍሏል።

የፌደራል መንግስት ከሐምሌ 20/2016 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ያደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተከትሎ፣ ጥቂት ነጋዴዎች መሰረታዊ የፍጆቻ እቃዎች ላይ ሕግ ወጥ ተግባር እየፈፀሙ መሆኑ ተገልጿል።

የክፍለ ከተማው ንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ አንዱዓለም ክብረት እንደገለጹት፤ የምግብ ዘይቱ የተያዘው ሕገወጥ ነጋዴዎች ሰው ሰራሽ እጥረት ለመፍጠር ምርቱን በድብቅ አከማችተው በመገኘቱ ነው።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.