በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 የፓርቲ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 የፓርቲ እና የመንግስት ስራዎች አፈፃፀም የግምገማ መድረክ በቡድን ውይይቶች ተጠናክሮ ቀጥሏል!!

በ2016 በጀት ዓመት የአስተሳሰብ እና የተግባር አንድነትን በመፍጠር ስኬታማ ስራዎችን ማከናወን የተቻለ ሲሆን የነበሩ ስኬቶችን ለቀጣይ አቅም እንዲሆኑ ለማድረግ እና የነበሩ ጉለቶችን ለቅመው የጋራ ተግባቦት በመፍጠር በቁጭት እና በልዩ ትኩረት ለመስራት የሚያግዝ ፣ ተደማሪ አቅም ሊፈጥር የሚችል ዉይይት እየተደረገ ሲሆን ፤ አመራሩ ህብረተሰቡን በማስተባበር በከተማዋ የተጀመረውን የብልፅግና ተምሳሌትነት ጉዞ እውን ለማድረግ እየመከረ መሆኑም ታይቷል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.