"ለሀገሩ ዋጋ የከፈለ ሠው ማንም ቢሆን የተከበረ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

"ለሀገሩ ዋጋ የከፈለ ሠው ማንም ቢሆን የተከበረ ነው "

የኢትዮጵያ ታሪክ ዋነኛ መሠረቱ ወታደር ነው አይተኬ ህይወቱን ገብሮ ሀገርና ትውልድ ያጸናል፤ ከሠፈርና ከመንደር የተሻገረ የላቀ አላማ እና መስዋዕትነት የያዘ ሠራዊት ሀገርን ይታደጋል።

የሀገር መከላከያ ሠራዊት በየደረጃው የገጠመው ፈተና የተሻለ ደረጃና አቅም ያለው ሆኖ ዳግም እንዲፈጠር አስችሎታል፤ ይህን አቅሙን በመጠቀም በበለጠ ፍቅርና ታማኝነት ሊያገለግል ይገባል። 

የሀገር መከላከያ ሠራዊት በለውጥ ንቅናቄ የተጓዘባቸውን መንገዶች በተመለከተ ከመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ጋር የጋራ አረዳድ ለመፍጠር የተዘጋጀው መድረክ የተሳካ ነበር።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.