በአዲስ ሪከርድ የታጀበ ድል! በጀግናው ልጃችን...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በአዲስ ሪከርድ የታጀበ ድል! በጀግናው ልጃችን አትሌት ታምራት ቶላ እናመሰግናለን!

በአትሌቲክስ ውድድር ወርቅ የለመደን ህዝብ ጥማት ያረካ ፣ ለጉጉቱም ምላሽ የሆነ እንዲሁም ቁጣና ቁጭቱን ያበረደ በአዲስ ሪከርድ የታጀበ ታላቅ ድል በጀግናው ልጃችን አትሌት ታምራት ቶላ በማግኘታችን በድጋሚ እንኳን ደስ ያለን!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.