እንኳን ደስ አለን!

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

እንኳን ደስ አለን!

በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ዛሬ ረፋድ ላይ በተካሄደው የሴቶች ማራቶን አትሌት ትዕግስት አሰፋ ሶስተኛውን የብር ሜዳሊያ ለሀገራችን ኢትዮጵያ በማምጣት አኩሪ ድል አስመዝግባለች።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.