ከሲዳማ ፣ ከደቡብ ምዕራብ ፣ ከደቡብ ኢትዮጵያ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ከሲዳማ ፣ ከደቡብ ምዕራብ ፣ ከደቡብ ኢትዮጵያ እና ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች የተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል::

የሁሉም ኢትዮጵያዊያን የጋራ ድል የሆነው የዓድዋ ድል እጅግ ባማረ እና ሁሉንም በሚወክል መልኩ በመደራጀቱ መደሰታቸውንም ጎብኚዎቹ በጉብኝቱ ወቅት ገልፀዋል::


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.