በ#አረንጓዴዓሻራ ልማት ንቅናቄ የፍራፍሬ ተክሎች...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በ#አረንጓዴዓሻራ ልማት ንቅናቄ የፍራፍሬ ተክሎች የማልማት ሥራ ከፍተኛ ለውጥ እና ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል።

በዚህ ስኬታማ ሥራ ላይ ተመርኩዘን የበለጠ ውጤት ለማግኘት አሠራራችንን ማጎልበት፣ ዘዴዎቻችንን በሚያዘምኑ ፈጠራዎች ላይ መስራት ብሎም የአካባቢ ጥበቃ እና የግብርና ሥራዎቻችንን ለማላቅ ማኅበረሰባችንን ማሳተፍ መቀጠል ይኖርብናል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.