ከስራ ውጭ ህልማችንን የምንፈታበት ሌላ መንገድ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ከስራ ውጭ ህልማችንን የምንፈታበት ሌላ መንገድ ስለሌለ ያለን የፖለቲካ ዕሳቤ ስራ ብቻ ነው።

በዚህ መንገድ የመዲናችንን የነገ መልክ የሚያሳየውን የ’አዲስ ቱሞሮ’ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታን ዛሬ አስጀምረናል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.