በአዲስ አበባ እና በጀርመኗ ሊፕዚግ ከተማ የ 2...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በአዲስ አበባ እና በጀርመኗ ሊፕዚግ ከተማ የ 20ኛ ዓመት የእህትማማችነት ፣ የአጋርነት ግንኙነትን በማስመልከት በሊፕዚግ ለከተማችን በስሟ አደባባይ በመሰየሙ የላይፕዚግ ከንቲባ ዩንግን እና አስተዳደራቸውን ላመሰግን እወዳለሁ::

የአደባባዩ መሰየም በቀጣይ በሁለቱ እህት ከተሞች መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር የሚረዳን ነው::

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.