የሀገራችንን አካባቢዎች በመሬት መንሸራተት ወገኖቻችን በመጎዳታቸው የተሰማኝን ኀዘን ለመግለጽ እወዳለሁ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ
ለብዙ ዘመናት ተፈጥሮን ባለመከባከባችን አሉታዊውን ውጤት አያየነው ነው። አረንጓዴ ዐሻራ በዘላቂነት ችግሩን የመፍቻ ቁልፍ መፍትሔ ነው።
የሚመለከታቸው አካላት ለተጎጂዎች ተገቢውን ድጋፍ እንዲያደርጉ መመሪያ ተሰጥቷል። ማኅበረሰቡም የተጎዱ ወገኖችን በሚቻለው ሁሉ እንዲደግፍ አደራ እላለሁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.