በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የተዘጋጀውን “የኢትዮጵያን ይግዙ“ የንግድ ሳምንትና ኤግዚቢሽን ጎብኝተናል::
የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ሀገራችን ያሏትን ምርቶች ከማስተዋወቅ ባሻገር ህዝባችን በሀገር ምርት እየኮራ የሀገር ውስጥ ምርቶችን በመግዛት ከውጪ የሚገባው እንዲቀንስ እና የውጪ ምንዛሪን እንዲቆጥብ የበኩሉን አስተዋጽዖ እንዲያበረክት የሚያስችል በመሆኑ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሰራው ስራ የሚያስመሰግን ነው::
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.