የቨርቹዋል መረጃ ደህንነትን ማስጠበቅ የሀገር ሉ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የቨርቹዋል መረጃ ደህንነትን ማስጠበቅ የሀገር ሉአላዊነትን ለመጠበቅ የሚሠራውን ሥራ ምሉዕ ያደርገዋል። በዛሬው ዕለትም በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በመገኘት ይፋዊ ቁልፍ መሠረተ ልማትን (PKI) በይፋ አስጀምረናል።

ይህም የሚታመንና ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጅታል መረጃ ልውውጥን የሚያፋጥን ይሆናል።           

   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.