ቢል ጌትስ ከ2010 ዓመተ ምህረት በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ እንኳን ወደ ምድረ ቀደምት ኢትዮጵያ መጡ እላለሁ።
ቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በግብርና፤ በጤና እና የፋይናንስ ዘርፉን አካታች ለማድረግ በሚደረጉ ጥረቶች ለሚያደርግልን ያልተቋረጠ ድጋፍ በጣም እናመሰግናለን። የዛሬው በስንዴ ክለስተር ልማት እና የዶሮ ርባታ ላይ ያተኮረ ጉብኝት ኢትዮጵያ በምግብ ራስን በመቻል ጥረት መንገዷን አጽንታ ባለበት ወቅት የተጠናከረውን ትብብራችንን የበለጠ የሚያጠናክር ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.