ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአለም ሀገራት የመጀመሪ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአለም ሀገራት የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወደ ከተማችን የመጡ እንግዶች በመዲናችን የተሰሩ ስራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።

በጉብኝታቸውም የኮሪደር ልማትን ጨምሮ የነዋሪውን የኑሮ ጫና ለማቅለል የተሰሩ ስራዎች እጅግ እንዳስደሰታቸው የተናገሩ ሲሆን ተሞክሮዎቹንም ወደየመጡበት ሀገር እንደሚወስዱ ገልጸዋል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.