እዚህ የደረስነው ብዙ ነገሮችን ተሻግረን ነው። ያልተመዘዘ ሰይፍ፣ ያልተሰበቀ ጦር፣ ያልተተከለ ወጥመድ፣ ያልተሤረ ሤራ፣ ያልተቆፈረ ገደል አልነበረም። በፈጣሪ ርዳታ ሁሉንም እየተሻገርነው ነው።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
ጦርነትን፣የኮሮና ወረርሽኝን፣ ግጭትን፣ የአንበጣ መንጋን፣ የሕዳሴ ግድብ ውጣ ውረድን፤ ተሻግረናቸዋል። ሌሎችንም እየተሻገርን ነው።
ተሻጋሪዎች ነን። አሻጋሪያችንም የማይሰበር ነው። ከማዶ አንቀርም። በመሐልም አንወድቅም። በድል እንደምንሻገር ቅንጣት ጥርጥር የለንም።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.