ሀገር የምትሻገረው ከትንሽ ተነስተው ወደ ትልቅ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ሀገር የምትሻገረው ከትንሽ ተነስተው ወደ ትልቅ ኩባንያዎች በሚያድጉ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ነው።

ዛሬ ወጣቶች በሰመር ካምፕ የሰሯቸውን የፈጠራ ቴክኖሎጂዎችን የተመለከትን ሲሆን፣ የፈጠራ ስረዎቹም ለኢትዮጵያ ብልጽግና መሰረት የሚጥሉ ናቸው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.