በአዋሬ የተገነባው የመኖሪያ መንደር ብቻ ሳይሆን የሰውን ህይወት እና አኗኗር ነው።ከንቲባ አዳነች አቤቤ
በተጨማሪም አካባቢን እንደ አዲስ የመቀየረ ተግባር ሲሆን የአዋሬ የጋራ መኖሪያ መንደር 275 መኖሪያ ቤቶችን፣ 130 ሱቆችን፣ 3 ሰፋፊ እና አካፋይ መንገዶችን፣ የወንዝ ዳርቻ ልማትን፣ የአረንጓዴ ቦታዎች ልማትን፣ የህፃናት መጫወቻን እንዲሁም የመኪና ማቆሚያዎችን ያካተተ ነው።
ለአዋሬ ተነሺዎች ለተገነቡት አምስት ባለ 11 ወለል ህንፃዎች ግንባታ እና አርዓያነት ያለው የመሪነት ሚና ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድን በከተማችን ነዋሪዎች ስም ላመሰግናቸው እወዳለሁ።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.