የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኃ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አለማየሁ እጅጉ የሪፎርም ቀን ምክንያት በማድረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የስራ እንቅስቃሴን ጎበኙ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አለማየሁ እጅጉ የሪፎርም ቀን ምክንያት በማድረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የስራ እንቅስቃሴን ጎበኙ፡፡

በዛሬው ዕለት በተካሄደው ጉብኝት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ አቀባበል ያደረጉላቸው ሲሆን በዕለቱ ቢሮው በአንድ ማዕከል የኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት፣ በኢፋይሊንግ፣ በመንደር ንግድ ቁጥጥር እና ቢሮው ለስራ ምቹ በማድረግ ተግባራት ዙሪያ በተካሄዱ እንስቃሴዎች ገለፃና ማብራሪያ ተሰጥቷቸዋል፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.