ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከጥንት እስከዛሬ ከክብር ፣ ልቆ ከመገኘት እና ከነጻነት ጋር በቀጥታ የተያያዘ ነው።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
ኢትዮጵያ ለዘመናት ሉዓላዊነትቷን ጠብቃ ከመቆየት ባሻገር በየትኛውንም ሀገር ወረራ ፈጽማ አታውቅም። ነገር ግን ሉዓላዊነቷን የተዳፈሩትን አሳፍራ መልሳለች፤ ትመልሳለችም። ይህም በልጆቿ የጋራ ጥረት የጸና ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.