ማዕድ ማጋራት የሀገር ወዳድነት ምልክት፤ የወዳጅ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ማዕድ ማጋራት የሀገር ወዳድነት ምልክት፤ የወዳጅነት ውብ ማስታወሻ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አሕመድ

ማዕድ ማጋራት አንጡራ ባህላችን ነው። ካለን ላይ እናጋራ፤ ደስታን እንጋራ፣ እርስ በርሳችን እንደጋገፍ፤ በዓሉን በኀብረት ካለችን ለሌለው እያካፈልን ልባችንን እና ነፍሳችንን የሚመግቡ ትውስታዎችን በመፍጠር እናሳልፍ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አሕመድ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.