ዛሬ በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲት...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የሰመር ካምፕ 2024 ሰልጣኞች የምርቃት መርኃ ግብር ላይ በመገኘቴ ደስታ ተሰምቶኛል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ታዳጊዎች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን በመገንባት የነገ ሳይንቲስቶችን እንዲሆኑ ኢንስቲትዩቱ በትጋት እየሰራ መሆኑን ተመልክቻለሁ 

የሀገራችንን ችግር በራስ አቅም ለመፍታት እና የዲጂታል ኢትዮጵያ ስትራቴጂ ስኬታችን ማሳያ የሆናችሁ 

የነገ ባለራዕይ 200 ታዳጊዎች ጅማሬያችሁን ወደላቀ ውጤት እንድታሸጋግሩ አደራ እላለሁ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.