ትላንት አበባ አየሽ ወይ ዛሬ ደግሞ ሽኖዬ እና...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ትላንት አበባ አየሽ ወይ ዛሬ ደግሞ ሽኖዬ እና ጎቤን በባህላችን ደምቃችሁ በመጨፈር ለአዲሱ ዓመት መልካም ለተመኛችሁልን ወጣቶች እና ልጃገረዶች ምስጋናዬን ላቀርብ እወዳለሁ::

መልካም አዲስ ዓመት!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.