ሃገራቸውን በሞያቸው እና በሚፈለግባቸው መስክ ሁ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ሃገራቸውን በሞያቸው እና በሚፈለግባቸው መስክ ሁሉ ሲያገለግሉ በኖሩት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽኩ፣ ለቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መጽናናትን እመኛለሁ።

ፈጣሪ ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.