ዛሬ ከአዲስ አበባ አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች ጋ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ ከአዲስ አበባ አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገናል። መዲናችን ከከተማ መስፋፋት ጋር የሚመጣ ፍላጎትን የሚያጎሉ ወሳኝ የሆኑ የእድገት እና የለውጥ ሂደት ውስጥ ትገኛለች።

የዛሬው አይነት ስብሰባዎች በሚታዩ ክፍተቶች የጋራ ግንዛቤ ለመያዝ ብሎም መልካም አጋጣሚዎችን ለመለየት እጅግ አስፈላጊ ነው።

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.