"እሬቻ ለባህላችን ህዳሴ" በሚል ከወረዳ ጀምሮ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

"እሬቻ ለባህላችን ህዳሴ" በሚል ከወረዳ ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው 6ተኛው የእሬቻ ፎረም በከተማ ደረጃ ታሪክንና ቅርስን አጣምሮ በያዘው በግዙፉ የዓድዋ ድል መታሰቢያ መካሄድ ጀምሯል።

በፕሮግራሙ ላይ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ፣ አባገዳዎች፣ የድፕሎማሲ ማህበረሰቦች ፣ ሀደ ስንቄዎች ፣ ፎሌዎች ፣ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እየታደሙ ይገኛሉ።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.