በመዲናዋ የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ዋዜማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል!
ከተለያየ አቅጣጫዎች ወደ ከተማዋ በመግባት ላይ ያሉ የበዓሉ ታዳሚ እንግዶች በሁሉም መግቢያ በሮች እየተመሙ ናቸው። እንግዳ ተቀባይ በሆነው የከተማችን ነዋሪዎች አቀባበል እየተደረገላቸው ነው::
Comments
ምንም አልተገኘም.
ከተለያየ አቅጣጫዎች ወደ ከተማዋ በመግባት ላይ ያሉ የበዓሉ ታዳሚ እንግዶች በሁሉም መግቢያ በሮች እየተመሙ ናቸው። እንግዳ ተቀባይ በሆነው የከተማችን ነዋሪዎች አቀባበል እየተደረገላቸው ነው::
ምንም አልተገኘም.
Addis Ababa City Communication Bureau is a government organization that was originally constituted January 5, 2013 GC under proclamation No. 120/2013.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.