በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በ ‘ሆረ ፊንፊኔ’ ኢሬቻ ለመሳተፍ ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ለሚገኙ እንግዶች የተደረገ ያለው አቀባበል ተጠናክሮ ቀጥሏል::
በአሁኑ ሰዓት ማለትም እኩለ ለሊት 5:30 ከፍተኛ አመራሩ ጭምር ከነዋሪዎች ጋር በመሆን መግቢያ በሮች ላይ እንግዶችን በክብርና በፍቅር ተቀብለው እያስተናገዱ ነው::
እንኳን አደረሰ!
Comments
ምንም አልተገኘም.
በአሁኑ ሰዓት ማለትም እኩለ ለሊት 5:30 ከፍተኛ አመራሩ ጭምር ከነዋሪዎች ጋር በመሆን መግቢያ በሮች ላይ እንግዶችን በክብርና በፍቅር ተቀብለው እያስተናገዱ ነው::
እንኳን አደረሰ!
ምንም አልተገኘም.
Addis Ababa City Communication Bureau is a government organization that was originally constituted January 5, 2013 GC under proclamation No. 120/2013.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.