እሬቻ ሆረ ፊንፊኔ

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

እሬቻ ሆረ ፊንፊኔ

በማለዳው አባ ገዳዎች፣ አባ መልካዎች፣ አባ ሙዳዎች፣ሀደ ሲቄዎችና ሌሎች የልኡካኑ ቡድን ባህላዊ ስነስርዓቱን በጠበቀ መልኩ  የ2017 የእሬቻ በዓል አከባበር በሆረ ፊንፊኔ በአሁኑ ሰዓት በማክበር ላይ ናቸው።

እሬቻ የምስጋና፣ የሰላም እና የወንድማማችነች እሴቶች መሰረት ነው!


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.