የዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላርስ ራስሙሴንን ተቀብዬ ተወያይተናል።ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላርስ ራስሙሴንን ተቀብዬ ተወያይተናል። በሁለቱ ሀገሮቻችን ለቀጣይ ትብብር ጠንካራ መሠረት ያላቸው የረጅም ጊዜ ግንኙነቶች አሉን። ውይይታችን በርካታ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ጉዳዮችን ያካተተ ነበር።
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.