ዛሬ ከሰዓት በኋላ የቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ ከሰዓት በኋላ የቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቶኒ ብሌር ኢንስቲቲዩት ዋና ሊቀመንበር የሆኑትን ቶኒ ብሌርን ተቀብያለሁ።

መጠነ ርዕይ ባላቸው አለም አቀፍ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት ያደረግን ሲሆን ተቋማቸው በኢትዮዽያ እያደረገ ያለውን ድጋፍ በተመለከተም ተነጋግረናል።

      ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ  አሕመድ (ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.