“ሴቶችን እናብቃ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ!”በሚል መሪ ቃል የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓድዋ ድል መታሰቢያ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል።
በመርሃ ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ፣ የመስኖና ቆላማ ሚኒስትር ኢ/ር አይሻ መሃመድ እንዲሁም ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳታፊ ሆነዋል።
ለበለጠ መረጃ
https://linktr.ee/addisababacommunication
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.