የኢትዮጵያ ኅበረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የኢትዮጵያ ኅበረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት ጌታቸው መለሰ(ዶ/ር) በማረፋቸው የተሰማኝን ኀዘን ለመግለጽ እወዳለሁ።

ለቤተሰቦቻቸው፣ ለሥራ ባልደረቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ሁሉ መጽናናትን እመኛለሁ።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ (ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.