ዛሬ ማለዳ የቢሾፍቱ የኮሪደር ልማት ስራ ያለበት...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ ማለዳ የቢሾፍቱ የኮሪደር ልማት ስራ ያለበትን ደረጃ ከከተማው አመራሮች ጋር በመሆን ገምግመናል።

የተጀመረውን ይበልጥ ለማፋጠን የሚያስፈልጉ ስራዎች ተጠናክረው የሚቀጥሉ ይሆናል ።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.