“የህልም ጉልበት ለዕመርታዊ እድገት!” በሚል መሪ ቃል ለፓርቲያችን አመራሮች ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አጠናቀናል ።ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ስልጠናዉ የአመራራችንን አቅም የሚያጎለብት ሲሆን የአመራሩን እውቀት፣ ክህሎት እና ልምድ በማዳበር ጠንካራ የተደራጀ ብቁ ተቋም እየገነባ ሁሉንም በእኩልነት የሚያገለግል መሪ ለመሆን እና የኢትዮዽያን የመበልፀግ ህልም ለማሳካት ጠንክሮ የሚሰራ እንዲሆን የሚያግዝ ነው።
በስልጠናው ላይ የተሳተፋችሁ የከተማችን አመራሮች በቆይታችሁ ያገኛችሁትን እውቀት እና ልምድ ህብረብሄራዊ አንድነትን በሚያጎላ መልኩ ህብረተሰባችሁን በቅንነት፣ በትጋት እና በታማኝነት አገልግሉበት።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.