በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በመገኘት እየተከናወ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በመገኘት እየተከናወኑ ያሉ የሪፎርምና የተቋም ግንባታ ስራዎችን ጎብኝተናል።ከንቲባ አዳነች አቤቤ

በዛሬ ጉብኝታችን የከተማችንን ቁመና የሚመጥን በሰው ኃይል፣ በቴክኖሎጂ እና በሎጀስቲክ የተደራጀ፤ ከነዋሪዎች ጋር በቅርበት የሚሰራ የፖሊስ ተቋም ለማደራጀት የጀመርነው ስራ ዉጤታማ መሆኑን ተመለከተናል።

እስካሁን ለተገኘው ውጤት በራሴና በከተማዉ ህዝብ ስም እያመሰገንኩ፣ በቀጣይም የሪፎርም ስራው እስከታችኛው መዋቅር እንዲደርስ እና የአገልጋይ ፖሊስ ዲሲፕሊን እየተጠናከረ እንዲሄድ የተጀመረውን ስራ የምንቀጥል መሆኑን ማሳወቅ እወዳለሁ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.